የወላይታ ዞን አስተዳደር
ዋና ዓላማ
የተቋሞችን ሰብዓዊና ቁሳዊ ሀብት አቀናጅቶ ለመምራት፣ ውጤታማ የዕቅድ አፈፃፀም ለማስመዝገብና የዞናችንን ህብረተሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ነው፡፡
ተልዕኮ
ሴክተሮችን በዞኑ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶች አቀናጅቶ በመምራት፣ ቀጠይነት ባለዉ መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና እንዲሁም የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን አንድነት በማጠናከርና የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ወደ ላቀ ደረጃ እንድደርስ ማድረግ፤
ራዕይ
በዞኑ ሁሉን ተጠቃሚ ያደረገ ልማትና እድገት እንዲሁም አስተማማኝ ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ መየት፤
እሴቶች
ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነዉ፣
መቻቻል ባህላችን ነዉ፣
ተሳትፎኣዊነት መታወቂያችን ነዉ፣
ፍትሃዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነዉ፣
የህግ የበላይነት መርሃችን ነዉ፣
ልዩነታችን ዉበታችን፣ ዉበታችን አንድነታችን ነዉ፣
ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን፣
ተገልጋዮች ምላሽ እንድያገኙ አማራጮችን ሁሉ አሟጠን እንሰራለን፣