የኢንቨስትመንት አማራጮች


የዞኑ የኢንቨስትመንት አማራጮች

Quisque eget nisl id nulla sagittis auctor quis id. Aliquam quis vehicula enim, non aliquam risus. Sed a tellus quis mi rhoncus dignissim.

Integer rutrum ligula eu dignissim laoreet. Pellentesque venenatis nibh sed tellus faucibus bibendum. Sed fermentum est vitae rhoncus molestie. Cum sociis natoque penatibus et magnis dis parturient montes, nascetur ridiculus mus. Sed vitae rutrum neque. Ut id erat sit amet libero bibendum aliquam. Donec ac egestas libero, eu bibendum risus. Phasellus et congue justo.

አግኙን

ትምህርት

በመላ ሀገሪቱ ከ 35 ዩንቨርሲቲ በላይ አሉ ፡፡ መንግሥት ትምህርት ቤቶችን ወደ አብዛኞቹ መንደሮች በተሳካ ሁኔታ አስገብቷል ፡፡ በዚህ ምክንያት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት እያደገ መጥቷል ፡፡ በዚህም መሰረት የሀላባ ዞን አስተዳደር ያቀረበው ምቹ ሁኔታ እንዲሁም በዞኑ በከፍተኛ መጠን እያደገ የመጣውን የትምህርት ፍላጎት ከግምት ውስጥ ስናስገባው የትኛውም ኢንቬስተር በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ወይም በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች ሰፊ እድል ተመቻችቶዋል፡፡

አግኙን

በግብርናው መስክ !

እርሻ እና እንስሳት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ከ 50 በመቶ በላይ የሚሸፍኑ ሲሆን ከ 80 በመቶ በላይ የሰራተኛ ኃይልን ይቀጥራሉ ፡ በመሆኑም በዞናችን ሰፊና ለም የመሬት ሀብት የታደለ በመሆኑ በዘረፉ ለሚሰማሩ ባላሀብቶች በጣም ጥሩ እድል ይሆነል፡፡

አግኙን